Negestat Gondar modern residential tower in Gondar, Ethiopia
👑 አሁን በሽያጭ ላይ

ነገስታት ጎንደር የመኖሪያ መንደር

ዘመናዊ G+1፣ G+2 እና አፓርትመንቶች በሽያጭ ላይ ናቸው፤ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

ከ 55,000 ብር ለካሬ ጀምሮ
🧮

የዋጋ ማስያ

ካሬ × ዋጋ በካሬ = ጠቅላላ ዋጋ

ጠቅላላ ግምታዊ ዋጋ

3,575,000ብር

ግምታዊ ውጤት ነው። ትክክለኛው ዋጋ በውሉ መሰረት ይወሰናል።

👑

የቤት አማራጮች

🏠

G+1 ቪላ

ዘመናዊ ባለ አንድ ፎቅ መኖሪያ ቤት

🏢

G+2 ቪላ

ዘመናዊ ባለ ሁለት ፎቅ መኖሪያ ቤት

🏢

አፓርትመንት

ከ1 እስከ 4 መኝታ ክፍሎች

የአፓርትመንት መጠኖች

🛏️

ባለ አንድ መኝታ

41 ካሬ

🛏️

ባለ ሁለት መኝታ

65 ካሬ

🛏️

ባለ ሶስት መኝታ

86 ካሬ

🛏️

ባለ አራት መኝታ

113 ካሬ

Facade of a modern G+2 villa at Negestat Gondar residential village

ስለ እኛ

ካሳሁን እውነቴ ሪል እስቴት በጎንደር ከተማ ዘመናዊ፣ ጥራት ያላቸው እና ተመጣጣኝ የመኖሪያ ቤቶችን የሚገነባ ድርጅት ነው። ነገስታት ጎንደር የመኖሪያ መንደር ቤተሰቦች ሰላማዊ፣ አረንጓዴ እና ዘመናዊ ኑሮ እንዲኖሩ ታስቦ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ነው።

ለምን ነገስታት ጎንደር?

✨

ዘመናዊ ዲዛይን

G+1፣ G+2 ቪላዎች እና አፓርትመንቶች በዘመናዊ አርክቴክቸር

🗂️

የተለያዩ አማራጮች

ከ41 እስከ 113 ካሬ — ለሁሉም ቤተሰብ የሚመጥን

💰

ተመጣጣኝ ዋጋ

ከ55,000 ብር ለካሬ ጀምሮ

🌳

አረንጓዴ አካባቢ

በወንዝ ዳርቻ እና በአረንጓዴ ተፈጥሮ የተከበበ መንደር

🔨

ግንባታው በሂደት ላይ

ቤቶቹ በፍጥነት እየተገነቡ ነው — በአካል መጥተው ይመልከቱ

🏛️

የጎንደር ከተማ

በታሪካዊቷ የነገስታት ከተማ ጎንደር

ግንባታው በሂደት ላይ

ከሳይቱ የተቀረጹ የቅርብ ጊዜ ቪዲዮዎች

በአካል መጥተው ይጎብኙን

📍

አድራሻ

ጎንደር፣ ዳሸን ባንክ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

📞

ስልክ ቁጥር

09912828280991292929

ቢሮአችን በካርታ ላይ

📍በካርታ ይክፈቱ
👑