ዘመናዊ ባለ አንድ ፎቅ መኖሪያ ቤት
ዘመናዊ ባለ ሁለት ፎቅ መኖሪያ ቤት
ከ1 እስከ 4 መኝታ ክፍሎች
ባለ አንድ መኝታ
41 ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ
65 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ
86 ካሬ
ባለ አራት መኝታ
113 ካሬ
ካሳሁን እውነቴ ሪል እስቴት በጎንደር ከተማ ዘመናዊ፣ ጥራት ያላቸው እና ተመጣጣኝ የመኖሪያ ቤቶችን የሚገነባ ድርጅት ነው። ነገስታት ጎንደር የመኖሪያ መንደር ቤተሰቦች ሰላማዊ፣ አረንጓዴ እና ዘመናዊ ኑሮ እንዲኖሩ ታስቦ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ነው።
ዘመናዊ ዲዛይን
G+1፣ G+2 ቪላዎች እና አፓርትመንቶች በዘመናዊ አርክቴክቸር
የተለያዩ አማራጮች
ከ41 እስከ 113 ካሬ — ለሁሉም ቤተሰብ የሚመጥን
ተመጣጣኝ ዋጋ
ከ55,000 ብር ለካሬ ጀምሮ
አረንጓዴ አካባቢ
በወንዝ ዳርቻ እና በአረንጓዴ ተፈጥሮ የተከበበ መንደር
ግንባታው በሂደት ላይ
ቤቶቹ በፍጥነት እየተገነቡ ነው — በአካል መጥተው ይመልከቱ
የጎንደር ከተማ
በታሪካዊቷ የነገስታት ከተማ ጎንደር






ከሳይቱ የተቀረጹ የቅርብ ጊዜ ቪዲዮዎች
ዝርዝርዎን ይሙሉ። ከዚያ በኋላ ከአድሚን ጋር በቀጥታ ቻት ማድረግ ይችላሉ።